የግብይት መንገድዎን ያዘምኑ

ከአለማችን ትልቁ ሪቴል ብሮከር ጋር ትሬድ ያድርጉ እናም ከገበያ-የተሻለ ሁኔታዎች ይጠቀሙ።

800,000+ አክቲቭ ትሬደሮች

በርካታ ተቆጣጣሪ ፈቃዶች

24/7 የደንበኛ አገልግሎት

በPCI DSS ብቃት ማረጋገጫ ያገኘ

በወርቅ እና ነዳጅ ገበያ ውስጥ ይሳካልዎት

የትሬዲንግ ሁኔታዎች አንድን ስትራቴጂ ሊያነሱ ወይም ሊጥሉ ይችላሉ፣ ምርጡ የሚያስፈልግዎትም ለዚህ ነው።

ወጪዎች

ፈጣን ወጪዎች

አዝራሩን በተጫኑበት ቅጽበት ገቢ እና ውጪዎን ያከናውኑ።¹

የመግዣ እና መሸጫ ልዩነቶች

ምርጥ የመግዣ እና መሸጫ ልዩነቶች⁴ ወርቅ ላይ

ገበያው ላይ በጣም ጠባብ እና በጣም ብዙውን ሰዓት ቋሚ የሆነ የመግዣ እና መሸጫ ልዩነቶች ጋር ትሬድ ያድርጉ።

ድጋፍ

24/7 የቀጥታ ድጋፍ

በደቂቃዎች ውስጥ መልሶችን ያግኙ። የእኛን የድጋፍ ቡድን 24/7 በስልክ፣ በኢሜይል ወይም በቀጥታ ውይይት ያግኙ።

የአሰራር ቅልጥፍና

እጅግ በጣም-ፈጣን አሰራር

ምንም ያህል ትልቅ ቢሆኑ፣ በሚሊሴኮንዶች ውስጥ ትእዛዞችዎን ይፈጽሙ።

ስዋፕዎች

ትሬድን ክፍት በማሳደር ተጨማሪ ክፍያ የለቦትም

ከስዋፕ-ነፃ፣ እስከፈለጉት ጊዜ ያክል ሌቨሬጅ የተደረጉ ትሬዶችን ይያዙ። ደንብና ግዴታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ።

መድረኮች

አስተማማኝ ፕላትፎርሞች

በመረጋጋት እና አፈጻጸም ፍጥነት ምርጡን ይሞክሩ። የትዕዛዝዎ መጠን ምንም ቢሆን።

የገንዘብ ነክ ንብረቶችን ከአለምአቀፍ ገበያዎች ላይ ትሬድ ያድርጉ

አለም ላይ ታዋቂ በሆኑት የፋይናንስ ንብረቶች እያንዳንዱን እድልዎን ያሳድጉ።

መሳሪያዎችሌቨሬጅአማካኝ የመግዣ እና መሸጫ ልዩነት³, በፒፕዎችከስዋፕ-ነፃ

XAUUSD

Gold vs US Dollar

ንጥረ ነገሮች

USOIL

Crude Oil

ኢነርጂ

EURUSD

Euro vs US Dollar

ገንዘቦች

US30

US Wall Street 30 Index

ኢንዴክሶች

AAPL

Apple Inc.

አክሲዮኖች

እያንዳንዱን እድል ይጠቀሙ

በየትኛውም ጊዜ፣ቦታ ኦንላይን ትሬድ ያድርጉ። በድረገጽ፣ በስልክ እና በኮምፒውተር ላይ።

የእርስዎ ደህንነት ቀዳሚ ጉዳያችን ነው

ደህንነታቸው ከተጠበቁ ክፍያዎች እስከ ኔጌቲቭ ቀሪ ሂሳብ ከለላ፣ ከሁሉም ጠርዝ ተሸፍነዋል።

ዛሬውኑ በታማኝ ብሮከር ትሬድ ያድርጉ

ከ800,000 ትሬደሮች እና 64,000 አጋሮች በላይ ለምን Exnessን የብሮከር ምርጫ እንደሆነ ለራስዎ ይመልከቱ።