ሸቀጦችን በራስ መተማመን ትሬድ ያድርጉ
አለም አቀፍ ሸቀጥ ገበያን ትሬድ በሚያደርጉበት ጊዜ እና የእርስዎን ፖርትፎሊዮ በሚያበዙበት ወቅት በወርቅ ላይ በጣም ዝቅተኛ እና የረጋ የመግዣ እና መሸጫ ልዩነቶችን ጥቅም ይውሰዱ።
አካውንት ይክፈቱ እና ሸቀጦችን ትሬድ ማድረግ ይጀምሩ
የእርስዎን ፓርትፎሊዮ ያሳድጉ
ከሸቀጥ ትሬዲንግ እና ገደብ የለሽ አማራጮች ላይ ተጠቃሚ ለመሆን እድሎን ይጠቀሙ።
በጣም የረጋ ከሆነ የወርቅ የመግዣ እና መሸጫ ልዩነቶች ጋር የገበያ ተለዋዋጭነትን በመምራት
ወርቅን ከጥቅም ጋር ትሬድ ማድረግን ያጣጥሙ።
ልዩ ትሬዲንግ ሁኔታዎችን ሌቨሬጅ ያድርጉ
እንደ የኪሳራ ከለላ የእርስዎን ስልት ጥቅም ለመስጠት።
የሸቀጥ ገበያ የመግዣ እና መሸጫ ልዩነቶች እና ስዋፕዎች
ምልክት | አማካኝ የመግዣ እና መሸጫ ልዩነት³ በፒፕዎች | ኮሚሽን በአሀድ/ወገን | የትርፍ ተመን 1:2000 | የግዢ ስዋፕ በፒፕዎች | የሽያጭ ስዋፕ በፒፕዎች | የማቆሚያ ደረጃ* በፒፕዎች |
---|
የሸቀጣ ሸቀጥ ገበያ ሁኔታዎች
ለተለያዩ የትሬዲንግ የሸቀጦች አይነት እንደ ውድ ብረቶች እና ኢነርጂዎች የሸቀጥ ገበያው አለምአቀፋዊ የገበያ ቦታ ነው። እነሱን ትሬድ ማድረግ እንደ ወርቅ እና ዘይት ከፍተኛ ተለዋዋጭ መሳሪያዎች ላይ ያለውን ዋጋ ዋናውን ንብረት ሳይገዙ፣ የሸቀጡ ዋጋ እንደሚጨምር ወይም እንደሚቀንስ እንዲገምቱ ይረዳዎታል።
የመግዣ እና መሸጫ ልዩነቶች³
የወርቅ እና ነዳጅ ትሬዲንግ በተመለከተ Exness በገበያው ውስጥ ጠባብ በሆነው የመግዢያና መሸጫ ልዩነቶች መሪ ነው። የእኛ የ መግዢያና መሸጫ ልዩነቶች ተለዋዋጭ መሆናቸውን እና ከላይ ያለው ሰንጠረዥ የቀድሞውን ቀን አማካይ ተመኖች እንደሚያሳይ ያስታውሱ። የቀጥታ የመግዢያና መሸጫ ልዩነቶችን ለማግኘት እባክዎ የትሬዲንግ ፕላትፎርሞን ይፈትሹ።
ገበያዎች ዝቅተኛ የገንዘብ ፍስነት ሲያጋጥማቸው የመግዢያና መሸጫ ልዩነቶች ሊሰፉ እንደሚችሉ እባክዎ ልብ ይበሱ። የገንዘብ ፍስነት ደረጃዎች ወደነበሩበት እስከሚመለሱ ድረስ ይህ ሊዘልቅ ይችላል።
ስዋፕዎች
ስዋፕ በምሽት ለሚከናወኑ የትሬዲንግ ግብይት አቋሞች ተግባራዊ የተደረገ የኮሚሽን አይነት ነው። የስዋፕ ወጪዎን ለመገመት እንዲረዳዎ፣ በእጅዎ መጠቀም የሚችሉት የExness ማስያን መጠቀም ይችላሉ። እሮቦች ላይ፣ ሶስትዮሽ ስዋፕ ተመን ለወርቅ፣ብር፣ፕላቲኒየም፣ እና ሌላ ብረት ጥንድዎች አካውንት ለሳምንት መጨረሻ ለቀረበ ገበያ ምንም ስዋፖች እንዳይከፍሉ ተግባራዊ ይሆናል።
የስዋፕ-ነፃ ሁነታ ካራዘሙ፣ ከላይ ሰንጠረዡ ላይ ለተጠቀሱትን መሳሪያዎች የትኛውም ስዋፖች እንዲከፍሉ አናደርግም። የስዋፕ ሁነታን ለማረጋገጥ፣ በቀላሉ ወደ ግል ገጽዎ ይግቡ፣ ወደ ቅንብሮች ይሂዱ፣ እና ወደ ትሬዲንግ ሁኔታዎች ትር ይሂዱ።
የሙስሊም ሀገር ነዋሪ ከሆኑ፣ ሁሉም አካውንቶች በራስ ሰር ስዋፕ-ነጻ ናቸው።
ተለዋዋጭ የትርፍ ተመን መስፈርቶች
የትርፍ ተመን መስፈርቶች ለሚጠቀሙት ሌቨሬጅ ጋር የታሰሩ ናቸው። ሌቨሬጅዎን መቀየር የትርፍ ተመን መስፈርቶችን ለXAU (ወርቅ) እና XAG (ብር) ጥንዶች እንደቀየሩ ምክንያት ይሆናል። ልክ እንደ የመግዣ እና መሸጫ ልዩነቶች ሁኔታዎች ላይ የተመሰረተ ለውጥ፣ ለእርስዎ የሚገኘው ሌቨሬጅ ሊለያይ ይችላል። ስለ ትርፍ ተመን መስፈርቶች ለውጦች በተደጋጋሚ የተጠየቁ ጥያቄዎች ክፍል ከታች የበለጠ ማንበብ ይችላሉ።
ቋሚ የትርፍ ተመን መስፈርቶች
ትርፍ ተመን መስፈርቶች ለሚከተሉት ሸቀጦች ሁሌም ቋሚ ሆነው ይቀራሉ፣ በአካውንትዎ ላይ የተቀመጠው ከፍተኛ ሌቨሬጅ ምንም ቢሆንም፦
- ለ XAL (አልሙኒየም)፣ XCU (ኮፐር)፣ XNI (ንኬል)፣ XPB (ሊድ)፣ XPT (ፕላቲኒየም)፣ XPD (ፓላዲየም) እና XZN (ዚንክ) ሌቨሬጅ 1:100 ላይ ተቀምጧል
- ለ XNGUSD (የተፈጥሮ ጋዝ)፣ ሌቨሬጅ 1:20 ላይ ተቀምጧል
ከፍ ያለ የትርፍ ተመንመስፈርቶች ከተወሰኑ ጊዜያት በስተቀር፣ ትርፍ ተመን መስፈርቶች ለUSOIL እና UKOIL ሁልጊዜ ቋሚ ሆኖ ይቀራል ሌቨሬጁ 1:200። በሚከተሉት ከፍተኛ የትርፍ ተመን መስፈርቶች ወቅቶች፣ ለሁለቱም የUSOIL እና UKOIL የትርፍ ተመን መስፈርቶች በ 5% ተቀምጠዋል (1፡20 ሌቨሬጅ)
- USOIL: ከ 16:45 (GMT+0) አርብ to 22:59 (GMT+0) እሁድ
- UKOIL: ከ 08:00 (GMT+0) አርብ to 00:30 (GMT+0) ሰኞ
የማቆሚያ ደረጃ
እባክዎ ያስተውሉ የማቆሚያ ደረጃ መጠኖች ከላይ ባለው ሰንጠረዥ ላይ ሊለወጥ የሚችል እና የተወሰኑ የትሬዲንግ ስልቶችን ወይም የባለሙያ አማካሪዎችን ለሚጠቀሙ ትሬደሮች ላይገኝ ይችላል።
ትሬድ ማድረጊያ ሰአታት
- XAU, XAG: እሁድ 23:05 – አርብ 21:58 (ዕለታዊ ዕረፍት 21:58-23:01)
- XPDUSD, XPTUSD: እሁድ 23:10 – አርብ 21:58 (ዕለታዊ ዕረፍት 21:58-23:05)
- XALUSD, XCUUSD, XPBUSD, XZNUSD: በየእለቱ 01:00 – 18:55 (ዕለታዊ ዕረፍት 18:55-01:00)
- XNIUSD: በየእለቱ 08:00 – 18:55 (ዕለታዊ ዕረፍት 18:55-08:00)
- USOIL, XNGUSD: እሁድ 23:10 – አርብ 21:44 (ዕለታዊ ዕረፍት 21:45-23:10)
- UKOIL: ሰኞ 01:10 – አርብ 21:54 (ዕለታዊ ዕረፍት 21:55-01:10)
ሁሉም የጊዜ ሰሌዳዎች በሰርቨር ሰአት ነው (GMT+0)።
ስለ ትሬዲንግ ሰአታት በእኛ የእገዛ ማዕከል የበለጠ ይማሩ።
ለምን ሸቀጦችን በኦንላይን ከExness ጋር ትሬድ ማድረግ እንዳለብዎት
ለስልትዎ ጥቅም የሚሰጡ ውድ ብረቶችን እና ኢነርጂዎችን
ከትሬዲንግ ሁኔታዎች ጋር ትሬድ ያድርጉ።
ዝቅተኛ እና የማይለዋወጥ የመግዣ እና መሸጫ ልዩነቶች
ዋጋዎች ተለዋዋጭ ቢሆኑም፣ የትሬዲንግ ወጪዎችዎን ዝቅተኛ አድርገው ያስጠብቁ። በከፍተኛ-ተጽእኖ ገበያ ዜና እና ኢኮኖሚያዊ ክስተቶችም፣ ዝቅተኛ እና የማይለዋወጥ የመግዣ እና መሸ ጫ ልዩነቶችን ያጣጥሙ።³
ፈጣን አፈጻጸም
ፒፕ በፍፁም አይተዉ። በሚሊ ሰኮንድዎች ሁለቱንም ኤምቲ መተግበሪያ መድረኮች እና ንብረታዊ Exness ተርሚናሎች ትእዛዝዎን ያስፈጽሙ።
የፈንዶች ደህንነት
ከአሉታዊ ቀሪ ሂሳብ ከለላ ጋር የሸቀጥ ገበያዎችን ትሬድ ያድርጉ። ከPCI DSS ፋይናንስ ውሂብ ከለላ ይጠቀሙ፣ እና የደንበኛ አካውንቶችን በምድብ-1 ባንኮች ይለዩ።
በተደጋጋሚ የተጠየቁ ጥያቄዎች
በዜና አካባቢ ለምንድን ነው ከፍተኛ የትርፍ ተመን መስፈርቶች ያሉት?
ጠቃሚ መረጃ በሚለቀቅበት ጊዜ፣ ወደ ከፍተኛ ተለዋዋጭነት እና የዋጋ ክፍተቶች ሊያመራ ይችላል። ከፍተኛ ሌቨሬጅን በከፍተኛ ተለዋዋጭ ገበያ መጠቀም ስጋት አዘል ነው ምክንያቱም ፈጣን እንቅስቃሴዎች ትልቅ ኪሳራዎችን ሊያስከተሉ ይችላሉ። ለዛ ነው የሌቨሬጅ ቁንጮን በዜና ልቀታችን ለሁሉም አዲስ የግብይት አቋሞች በወርቅ እና ብር ጥንዶች 1:200 ያደረግነው።
የዋጋ ክፍተቶችን እንዴት መቋቋም ይችላሉ?
በ Exness፣ ተጠባባቂ የትሬድ ትዕዛዝዎ በዋጋ ክፍተት ውስጥ በሚወድቅበት ጊዜ እንዴት እንደሚሰማዎት እናውቃለን፣ ስለዚህ ገበያው ከተከፈተ ቢያንስ 3 ሰአታት በሗላ ለተከፈ ቱ ትሬዶች በሙሉ ስሊፔጅ እንዳይፈጠርባቸው ዋስትና መስጠታችን ተገቢ ነው። ሆኖም፣ ትእዛዝዎ የሚከተሉትን መስፈርቶች ካሟላ፣ ከክፍተቱ በሁዋላ ባለው የመጀመሪያ የገበያ የዋጋ ተመን ተፈፃሚ ይሆናል፦
- ተጠባባቂ የትሬድ ትዕዛዝዎ መደበኛ ባልሆነ የገበያ ሁኔታዎች ከተተገበረ፣ ለምሳሌ በዝቅተኛ የገንዘብ ፍሰት ወይም ከፍተኛ ተለዋዋጭነት ባለበት ጊዜ።
- ተጠባባቂ የትሬድ ትዕዛዝዎ በዋጋ ክፍተት ውስጥ ወድቆ ነገር ግን በመጀመሪያው የገበያ ዋጋ(ከክፍተቱ በሗላ ባለው) እና ለትሬድ ትእዛዙ በጠየቁት ዋጋ መሃል ያለው የፒፕዎች ልዩነት ለዛ መሳሪያ ከተወሰነው የፒፕች ቁጥር (የገበያ ክፍተት መጠን) እኩል ከሆነ ወይም የተወሰነ ከበለጠ።
የገበያ ክፍተት መጠን ህግ ለተወሰኑ የትሬዲንግ መሳሪያዎች ላ ብቻ ተግባር ላይ ይውላል።
Exness ጋር የተለመዱት የ መግዢያና መሸጫ ልዩነቶች ምንድን ናቸው?
Exness ከ0.3 ፒፕ ጀምሮ በእንዲስትሪው ውስጥ ዝቅተኛዎቹን የወርቅ (XAUUSD) የመግዢያና መሸጫ ልዩነቶች ያቀርባል። ዝቅተኛ እና የተረጋጋ ዋጋ አሰጣጥ ትሬደሮች በተለዋዋጭ ገበያዎች ውስጥ እንኳን ስትራቴጂዎችን በበለጠ ውጤታማነት እንዲፈጽሙ ያስችላል።
እንዲሁም የነዳጅ የመግዢያና መሸጫ ልዩነቶቻችንን እስከ 68% ድረስ ቀንሰናል፣ በዚህም እንደ USOIL ባሉ መሣሪያዎች ላይ ጠባብ ከሆኑት የመግዢያና መሸጫ ልዩነቶችን እናቀርባለን።
ወርቅ እና ነዳጅ ትሬድ ለማድረግ Exness መምረጥ ያለብኝ ለምንድን ነው?
Exness በቋሚነት ጠባብ እና የተረጋጉ የመግዢያና መሸጫ ልዩነቶቹ፣ ፈጣን አፈጻጸም እና ግልፅ ዋጋ አሰጣጡ ምክንያት ለወርቅ እና ነዳጅ ትሬዲንግ ከፍተኛ ደላላ ሆኖ ጎልቶ ይታያል።
ከጃንዋሪ እና ሜይ 2024 መካከል ከፍተኛ ተጽዕኖ ካለው ዜና በኋላ ባሉት የመጀመሪያ ሁለት ሰከንዶች ውስጥ የእኛን ወርቅ (XAUUSD) የመግዢያና መሸጫ ልዩነቶች ከአምስት ሌሎች መሪ ደላሎች ጋር የሚያነጻጽር ጥናት አከናውነናል። ውጤቶቹ እያንዳንዱ ፒፕ ትርፋማነት ላይ ተጽዕኖ ማሳደር በሚችልባቸው ተለዋዋጭ ጊዜዎች ውስጥ እንኳን Exness ከሁሉም ጠባብ እና የተረጋጉ የመግዢያና መሸጫ ልዩነቶች እንደሚያቀርብ አረጋግጠዋል።
ከ 0.3 ፒፖች በሚጀምሩ የወርቅ የመግዢያና መሸጫ ልዩነቶች እና እስከ 68% ድረስ በተቀነሱ የነዳጅ የመግዢያና መሸጫ ልዩነቶች Exness በኢንደስትሪ ውስጥ በተለይ በተለዋዋጭነት ወቅት ከኢንዱስትሪው በጣም ተወዳዳሪ ደላሎች ውስጥ አንዱ ሆኖ ቆይቷል። በአስተማማኝ አፈጻጸም እና ዝቅተኛ መንሸራተት፣ Exness ትሬደሮች በመተማመን በፈጣኑ በሚንቀሳቀሱ ገበያዎች ውስጥ ተጠቃሚ እንዲሆኑ መሣሪያዎችን ይሰጣል።
Exness ወርቅ እና ነዳጅ ላይ ምርጦቹን የመግዢያና መሸጫ ልዩነቶች የሚያስጠብቀው እንዴት ነው?
Exness በወርቅ እና ነዳጅ ላይ ምርጦቹን የመግዢያና መሸጫ ልዩነቶች በቋሚነት ለማድረስ የላቁ የዋጋ አሰጣጥ ሞዴሎችን፣ ዝቅተኛ የሥርዓተ ምላሽ ጊዜ ያላቸው አገልጋዮችን እና ከከፍተኛ የገንዘብ ፍስነት አቅራቢዎች ጋር ስትራቴጂያዊ አጋርነቶችን ይጠቀማል።
ሸቀጦችን ዛሬ ትሬድ ማድረግ ይጀምሩ
አካውንትዎን ለማዘጋጀት እና ትሬድ ለማድረግ መዘጋጀት የሚወስደው 3 ደቂቃዎች ብቻ ነው።