ነፃ VPS
ከእኛ ነፃ ምናባዊ የግል ሰርቨር ጋር ዋስትና ያለው ፈጣን እና አስተማማኝ ትሬዲንግ ያግኙ።
VPS ምንድን ነው?
VPS ማለት ምናባዊ የግል ሰርቨር ነው። በአለም ላይ የትም ቦታ ቢሆኑ ፈጣን እና አስተማማኝ የትሬዲንግ አካባቢን ለማቅረብ እነዚህ ሰርቨሮች በስልታዊነት ከExness MT ሰርቨሮች አጠገብ የተቀመጡ ናቸው። VPS ሰርቨሮች በግል ኮምፒውተር ወይም ኢንተርኔት ግንኙነት ገደቦች የማ ይጠቃ የራስ ሰር ትሬዲንግ ስልቶችን እንዲያካሂዱ ያስችልዎታል።
ፍጥነት
VPS ሰርቨሮች የሚገኙት ለExness ትሬዲንግ ሰርቨሮች በቅርብ ርቀት ላይ ሲሆን ፣ ፈጣን እና አስተማማኝ አፈፃፀም ያረጋግጣሉ።
መረጋጋት
በVPS ላይ የባለሙያ ምክር ማካሄድ EA'ን አፈፃፀም የበይነመረብ ግንኙነትዎ ጥራት ምንም ይሁን ምን፣ ያለምንም እንከን እንዲሄድ ያረጋግጣል።
24-ሰአት ትሬዲንግ
የግል ኮምፒውተርዎ በሚጠፋበት ጊዜም የባለሙያ አማካሪዎችን በመጠቀም የፋይናንስ ገበያዎች ላይ ትሬድ ያድርጉ።
ተንቀሳቃሽነት እና ቀላልነት
ምንም ሶፍትሄር ሳይጭኑ አካውንትዎን ይዳረሱ እና በአለም ላይ ከየትም ቦታ በፋይናንስ ገበያዎች ላይ ትሬድ ያድርጉ። VPS የትኛውም ስርዓተ ክወና ላይ ይገኛል።
VPS ሃርድዌር ዝርዝር መግለጫዎች
ስርአተ ክወና
ዊንዶውስ ሰርቨር 2019 64 bit
CPU
2 CPU core
RAM
2 GB
Disk space
50 GB
ይለፍ ቃል
ጠንካራ እና ልዩ ይለፍ ቃል
የግብይት መንገድዎን ያሻሽሉ
ከ800,000 ትሬደሮች እና 64,000 አጋሮች በላይ ለምን Exnessን የብሮከር ምርጫ እንደሆነ ለራስዎ ይመልከቱ።