ከስዋፕ-ነፃ ክሪፕቶ ትሬድ ያድርጉ
BTCUSD፣ እና ETHUSDን ጨምሮ ፡ ታዋቂ ክሪፕቶ ከረንሲዎችን ትሬድ ያድርጉ፣ እንዲሁም ያለምንም ወለድ ሌሊቱን በሙሉ የግብይት ትዕዛዝዎን ይያዙ።
አካውንት ይክፈቱ እና ክሪፕቶ ትሬድ ያድርጉ
በማደግ ላይ ያለውን የክሪፕቶ ገበያን ይዳረሱ
ከክሪፕቶ የዋጋ እንቅስቃሴዎች ላይ ዋናውን ንብረት መግዛት ሳያስፈልግዎ በተዋእፆዎች ትሬድ በማረግ እድሎን ያስፉ።
ያሉትን ክሪፕቶከረንሲዎች በሙሉ ትሬድ ያድርጉ
ሙሉ ለሙሉ ከስዋፕ-ነፃ ሆነው ያለምንም ተጨማሪ ወጪ የክሪፕቶ ትሬድዎን ይዘው ይቆዩ።
ልዩ ትሬዲንግ ሁኔታዎቻችንን ይጠቀሙ
በተለዋዋጭ ገበያ ውስጥ ትሬዶን ለማጠናከርና ለትሬይዲንግ ስልትዎ የተሻለ እድል ይሰጦታል።
የክሪፕቶ ገበያ የመግዣ እና መሸጫ ልዩነቶች እና ማርጅኖች
ምልክት | አማካኝ የመግዣ እና መሸጫ ልዩነት³ በፒፕዎች | ኮሚሽን በአሀድ/ወገን | የትርፍ ተመን | የግዢ ስዋፕ በፒፕዎች | የሽያጭ ስዋፕ በፒፕዎች | የማቆሚያ ደረጃ* በፒፕዎች |
---|
የክሪፕቶ ገበያ ሁኔታዎች
የክሪፕቶ ገበያ የዲጂታል ከረንሲ ገበያ ሲሆን ብሎክቼን ቴክኖሎጂን በመጠቀም አዲስ ኮይኖችን የሚፍጥር እና ለተጠቃሚዎች አስተማማኝ ግብይቶችን የሚያቀርብ ነው። እየጨመሩም ይሆን ወይም እየቀነሱ፣ የክሪፕቶ ተዋእጾዎችን ትሬድ ማድረግ የእርስዎን ኦንላይን ፖርትፎሊዮ ለማበራከት እና የክሪፕቶ ከረንሲ ዋጋዎችን እንቅስቃሴ ለማሳደግ ያስችልዎታል።
ክሪፕቶን ትሬድ የማድረጊያ ሰአታት
ከሰርቨር ጥገና በስተቀር ክሪፕቶ ከረንሲዎችን 24/7 ትሬድ ማድረግ ይችላሉ። ይህ በሚከናወንበት ጊዜ በኢሜል እናሳውቅዎታለን።
ከታች ያሉት የክሪፕቶ ከረንሲ ጥንዶች መዝጊያ ብቻ ሁነታ ያላቸው ናቸው፦
- BTCAUD፣ BTCJPY፣ BTCCNH፣ BTCTHB፣ BTCZAR፦ እሁድ ከ 21:35 እስከ 22:05
- BTCXAU፣ BTCXAG፦ ከሰኞ - እስከ ሀሙስ ከ 21:58 እስከ 23:01
ሁሉም የጊዜ ሰሌዳዎች በሰርቨሩ ጊዜ ነው (GMT+0)።
ስለ ትሬዲንግ ሰአታት በእኛ የእገዛ ማዕከል የበለጠ ይማሩ።
የመግዣ እና መሸጫ ልዩነቶች³
የመግዣ እና መሸጫ ልዩነቶች ሁሌም ተለዋዋጭ ናቸው። በዚህ ምክንያት፣ ከላይ ባለው ሰንጠረዥ የሚገኙት የመግዣ እና መሸጫ ልዩነቶች ያለፈውን ትሬዲንግ ቀን አማካኝ መሰረት ያደርጉ ናቸው። ለወቅታዊ የመግዣ እና መሸጫ ልዩነቶች፣ እባክዎ የትሬዲንግ መተግበሪያ መድረኮችን ይመ ልከቱ።
እባክዎ የመግዣ እና መሸጫ ልዩነቶች ፣ ቀን የመሻገርያ ጊዜን ጨምሮ ገበያው ላይ ያለው የገንዘብ ፍሰት ሲቀንስ ሊሰፉ ይችላሉ። ይህም የገንዘብ ፍሰቱ ደረጃ እስኪስተካከል ድረስ በዚያው ሊቆይ ይችላል።
ስዋፕዎች
በክሪፕቶ ከረንሲ ትሬዶች ስዋፕ አይከፈልባቸውም።
ቋሚ የማርጅን መስፈርቶች
የሚጠቀሙት ሌቨሬጅ ምንም ቢሆን፣ ለክሪፕቶከረንሲዎች የማርጅን መስፈርት ሁሌም ቋሚ ነው።
የማቆሚያ ደረጃ
እባክዎ ከላይ ባለው ሰንጠረዥ ላይ ያሉት የኪሳራ ማቆሚያ ደረጃ መጠኖች ሊለወጡ ይችላሉ፣ በተጨማሪም ከፍተኛ ድግግሞሽ ላላቸው የትሬዲንግ ስልቶችን ወይም የባለሙያ አማካሪዎችን ለሚጠቀሙ ትሬደሮች ላይገኙ እንደሚችሉ ያስተውሉ።
ለምን ክሪፕቶን ከExness ጋር ትሬድ ማድረግ አለብዎት
ከቢትኮይን እስከ ኢቲሪየም፣ ላይትኮይን፣ እና ሌሎችም፣ የክሪፕቶ ከረንሲ ዋጋ ከዩኤስ ዶላር አንጻር ያለውን እንቅስቃሴ ከገበያው-በተሻሉ ሁኔታዎች ትሬድ ማድረግ ይችላሉ።
ፈጣን ወጪዎች
ፈንዶዎን በፍጥነት አክሰስ በማረግ የወጪ ሂደቶን ቀላል ያድርጉት። የሚወዱትን የክፍያ መንገድ ይምረጡ፣ የወጪ መጠይቅ ያስገቡ፣ እ ና በቅጽበት መጽደቅን ያጣጥሙ።¹
ከስዋፕ-ነፃ ትሬዲንግ
የክሪፕቶ ከረንሲ ምርጫዎን እየገዙ ወይም እየሸጡ ከሆነ፣ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ኦንላይን ትሬዶንዎን ክፍት ያሳድሩ።
የኪሳራ ከለላ
ትሬድዎን ከጊዜያዊ የገበያ ተለዋዋጭነት በሚከልል እና ኪሳራዎችን በሚያዘገይ ወይም በሚያስወግድ ልዩ የሆነ የገበያ ከለላ ሁኔታ ያጣጥሙ።
በተደጋጋሚ የተጠየቁ ጥያቄዎች
ቅዳሜ እና እሁድ ትሬድ ማድረግ እችላለው?
ከተወሰኑ ክሪፕቶ ከረንሲ ጥንዶች በስተቀር (ከላይ ይመልከቱ)፣ ሁሉንም ክሪፕቶ ከረንሲዎች 24/7 ትሬድ እንዲያደርጉ አቅርበንሎታል። በድንገተኛ የሰርቨር ጥገና ጊዜ፣ እናሳውቅዎታለን።
የዋጋ ክፍተቶችን እንዴት መቋቋም ይችላሉ?
በ Exness፣ ተጠባባቂ የትሬድ ትዕዛዝዎ በዋጋ ክፍተት ውስጥ በሚወድቅበት ጊዜ እንዴት እንደሚሰማዎት እናውቃለን፣ ስለዚህ ገበያው ከተከፈተ ቢያንስ 3 ሰአታት በሗላ ለተከፈቱ ትሬዶች በሙሉ ስሊፔጅ እንዳይፈጠርባቸው ዋስትና መስጠታችን ተገቢ ነው። ሆኖም፣ ትእዛዝዎ የሚከተሉትን መስፈርቶች ካሟላ፣ ከክፍተቱ በሁዋላ ባለው የመጀመሪያ የገበያ የዋጋ ተመን ተፈፃሚ ይሆናል፦
- ተጠባባቂ የትሬድ ትዕዛዝዎ መደበኛ ባልሆነ የገበያ ሁኔታዎች ከተተገበረ፣ ለምሳሌ በዝቅተኛ የገንዘብ ፍሰት ወይም ከፍተኛ ተለዋዋጭነት ባለበት ጊዜ።
- ተጠባባቂ የትሬድ ትዕዛዝዎ በዋጋ ክፍተት ውስጥ ወድቆ ነገር ግን በመጀመሪያው የገበያ ዋጋ(ከክፍተቱ በሗላ ባለው) እና ለትሬድ ትእዛዙ በጠየቁት ዋጋ መሃል ያለው የፒፕዎች ልዩነት ለዛ መሳሪያ ከተወሰነው የፒፕች ቁጥር (የገበያ ክፍተት መጠን) እኩል ከሆነ ወይም የተወሰነ ከበለጠ።
የገበያ ክፍተት መጠን ህግ ለተወሰኑ የትሬዲንግ መሳሪያዎች ላ ብቻ ተግባር ላይ ይውላል።
የተጠባባቂ የትሬድ ትዕዛዝ ፣ የኪሳራ አቁም(SL)፣ እና የትርፍ ውሰድ (TP) ህጎቻቹ ምንድን ናቸው?
የሚከተሉት ህጎች ለተጠባባቂ የትሬድ ትዕዛዞች መጠኖችን ሲመርጡ ተግባራዊ ይሆናሉ፦
- ከ SL እና TP ጋር ያሉ ተጠባባቂ የትሬድ ትዕዛዞች (ለተጠባባቂ ትእዛዞች) ከአሁናዊ የገበያ ዋጋ አንጻር በተወሰነ በርቀት በመጀት አለበት (ያም ቢያንስ ከአሁኑ የመግዣ እና መሸጫ ልዩነት እኩል እና በላይ) ።
- ለተጠባባቂ የትሬድ ትዕዛዞች SL እና TP ሲያስቀምጡ ቢያንስ በትሬድ ተዝዛዙ ዋጋ እና በአሁኑ የመግዣ መሸጫ ልዩነት መካከል ካለው ርቀት እኩል መሆን አለበት።
- ለክፍት ትሬዶች፣ SL እና TP ሲያስቀምጡ ቢያንስ በአሁን ባለው የገበያ ዋጋ እና በአሁኑ የመግዣ መሸጫ ልዩነት መካከል ካለው ርቀት እኩል መሆን አለበት።
በክሪፕቶ ከረንሲ ትሬዶቼ ላይ የተከለለው ማርጅን ምንድን ነው?
የክሪፕቶ ከረንሲ ትሬዶችዎን በ 0% የተከለለ ማርጅን መከልከል ይችላሉ። እባክዎ ያስተውሉ፣ ለETHUSD፣ የትሬድ ትእዛዞችዎን ከ0.1 ሎት መጠን በታች በሆነ የተከለለ/ ከፊል አዘጋግ መዘጋት አይቻልም።
ክሪፕቶን 24/7 ትሬድ ያድርጉ
በአለማችን ላይ ካሉ ምርጥ ክሪፕቶ ከረንሲ ጥንዶችን ተጠቃሚ ይሁኑ።